About Tana Tv

ጣና ቴቪ
ከሀቅ ጋር !

ጣና ሳተላይት ቴሌቪዥን የዐማራ ሕዝባዊ ትግል ስትራቴጂካዊ አመራር ማረጋገጥ ይችል ዘንድ በሚዲያው ግንባር የትግሉን ክፍተቶች በመገምገም፡- ምክንያት፣ ዕውነት እና ዕውቀት የሚገዙት ሳይንሳዊ የትግል ማኀበረሰብ ለመፍጠር አልሞ የሚሰራ ሕዝባዊ ሚዲያ ነው!!

ጣና ሳተላይት ቴሌቪዥን ከሀቅ ጋር …!